Dja wondrad Primary and medium School
Announcement የዉጤት ዜና

የዉጤት ዜና

09th October, 2026

                                                                                                        ቀን 29/1/19
ለት/ቤቱ መምህራንና የት/ት ባለድርሻ አካላት በሙሉ
የዉጤት ዜና
በ2018 ዓ.ም በመምህራን እውቅናና ፈቃድ የፁሁፍ ምዘና ከተፈተኑ 56 መምህራን መካከል 55ቱ 98.21% ያለፉ ሲሆን 12 መምህራን ከ90 በላይ ከፍተኛዉን ዉጤት ማስመዝገብ በመቻላቸዉ ተቋሙ በመምህራን ልማት መርሃ ግብር በእውቀትና ክህሎት የበቃ መምህራንን ለማፍራት እየሰራ ያለዉ ስራ ዉጤታማ መሆኑንና የተቋሙ መምህራን  የሙያ ብቃት ስታንዳርድ ያሟሉና የብቁነት ማሳያ በመሆኑ ተቋሙ እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት ይወዳል፡፡ በተቋሙ እስካሁን በመጀመሪያ ደረጃ ካሉ 194 መምህራን  146 መምህራን   75.25% መምህራን የሚሙያ ፈቃድ ባለቤት መሆናቸዉ ተቋሙን ልዩ ያደርገዋል፡፡
"ብቃት ያለው መምህር እንደ ብርሃን ነው፣ በጨለማ ውስጥ መንገድ ያሳያል።

.

Copyright © All rights reserved.

Created with