Dja wondrad Primary and medium School
Announcement የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ት/ቢሮ ባካሄደዉ 33ኛዉ የት/ት ጉባኤ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ት/ቢሮ ባካሄደዉ 33ኛዉ የት/ት ጉባኤ

02nd September, 2026

ዛሬ በቀን 26/12/18 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ት/ቢሮ ባካሄደዉ 33ኛዉ የት/ት ጉባኤ
✍️ት/ቤቱ በቅድመ አንደኛ ደረጃ 4 በመግባቱ የምስክር ወረቀትና ዴስክ ቶፕ ኮምፒዉተር
✍️በአንደኛና መካለኛ ደረጃ ት/ቤት ደረጃ 4 በመግባቱ የምስክር ወረቀትና ዴስክ ኮምፒዉተር
✍️በ2018 ዓ.ም በኪፒአይ፣ በሪፎርምና በተማሪዎች ዉጤት 99.98% በከተማው ስር ካሉ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤቶች መካከል 1ኛ ደረጃ በመውጣት የዋንጫ፣ የሰርተፍኬትና የዲስክ ቶፕ ሽልማት አግገኝቷል፡፡ ስለሆነም ይህ ዉጤት የመላ የት/ቤቱ ማህበረሰብና ቁልፍ ባለድርሻ አካላት በመሆኑ በድጋሜ እንኳን ደስ አላችሁ🌟🌟🌟
በእለቱም የት/ቤቱ 4 ተመሰሪዎች ከፍተኛ ዉጤት በማስመዝገብ የምስክር ወረቀትና የታብሌት እዉቅና ተሸላሚ ሆነዋል

.

Copyright © All rights reserved.

Created with