ትምህርት ቤታችን ደጃዝማች ወንድራድ በሚያምረውአፀደ ሕፃናታችን ውስጥ የሚያስተምራቸውን የ2017 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎችን የሀገርህን እወቅ ጉዞ በሚያምር መልኩ አካሄደ
በዛሬው ዕለት ማለትም በ24/07/2017 ዓ.ም ሕፃናትሀገራቸውን በደንብ እንዲውቁ ታስቦ በውቧ አዲስ አበባ ከተማችን ያሉ ውብ ስፍራዎች እንዲጎበኙ ተደርጓል፡፡ በዚህም ሕፃናቱእጅጉን ተደስተዋል፡፡