ከሰርተፍኬት በተጨማሪ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማ ግብርና ኮሚሽን በከተማ ግብርና ፕሮግራም የላቀ አፈጻጸም 60 ዶሮ ኬጅ እና የ3ወር መኖ ተበርክቷል