በቀን 22/7/17 ዓ.ም በወርቃማ የእውቀት ሽግግር (የማለዳ የእውቀት ማእድ) ፁሁፍ ከ1-4ኛ ት/ት ክፍል መ/ር መላክነሽ ደምሴ በአጥጋቢ የመማር ብቃት ዙሪያ ዝግጅታቸዉን ያቀረቡ ሲሆን በመቀጠል መ/ርት ፋኖስ በፍቃዱ ከሳይንስ ት/ት ክፍል በጥልቅ ዝግጅት የተዘጋጀ አስተማሪ ሰነድ አቅርበዋል፡፡ የሰኞ የማዳ የሽግግር እውቀት እንደ ስሙ በርካታ መማማሪያ እድል ፈጥሮልናል፡፡ ሌሎች ት/ቤቶች በሽግግር ወቅት የሚቀርቡ ፁሁፎች የኛ ት/ቤት ከሪፖርቱ ጋር በአባሪነት በሚለቀዉ ልክ የቀረበዉን ርእስ፣ፁሁፍ ማጋራት ባለንበት የመማሪያ መድረክ ስለሚሆን በቀጣይ ሁላችንም ተግራዊ እንድናደርግ እንጠይቃለን፡፡